በደማቅ ሁኔታ የሚዘጋጀው የዋይት ኃውስ ዘጋቢዎች የራት ግብዣ ፕሬዝዳንቱ ለአድማጮች የሚያደጉትን ንግግር እንዴት እንደሚቀያይሩ ለመተንተን ጥሩ ጊዜ ነው። በምርጫ ዘመቻ መካከል የሚደረገው የዚህ ዓመቱ የራት ግብዣ ምን ሊመስል ይችላል ስትል የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ ያደረሰችንን ዘገባ፣